Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 121 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፦ 1. አሉሚኒየምና አሉሚኒየም ነክ ቁሳቁሶችና ቶቦላሬዎች

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያሃራጅ ቁጥር ሃ-10/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ18/06/2018 ዓ.ም እና 21/06/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታማስታወቂያ ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ

ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Culture & Sport: የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት በአዳማ ከተማ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/21c27722-cf69-42cd-a0f9-10ab5ff6db5f/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Water Pump (Submersible Pump)**

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f162b6c-7c13-4a27-802e-a803d103d3a8/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/106d6b25-f030-45e5-ac5f-137bd89bffe2/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የማይቀረፅ የመጋዘን ቁልፍ ኦርጅናል የሆነ R60 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/02afb3fc-f62c-4a11-b255-0a31411f946f/open Lot Information

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት: የህንጻ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9a4337f9-d4a4-440e-bfb5-124400008ae6/open Lot Information

Ethiopian Agricultural Transformation Institute Would Like to Notify Bid Modification for the Procurement of Avocado, Apple, and Pineapple Seedlings.

Ethiopian Herald (May 19, 2026) Amendment It has to be recalled that an advertisement was published in the Ethiopian Herald

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Vehicles

Ethiopian Herald (May 19, 2026) INVITATION FOR BID(Bid No. FRMD/PD/RE/022/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Pullet Feed

Ethiopian Herald (May 19, 2026) Invitation to – Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ የማተሚያ ማሽን ግብዓቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂ! የጨረታ ቁጥር፡ ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/009/2018 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ