Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) ከግንባታ የተረፉ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አንበሳ ባንክ አ.ማ በባንኩ ህንፃ ላይ ተቀምጠው የቆዩ እና ከህንፃ ግንባታ የተረፉ አዳዲስ እና ያገለገሉ የተለያዩ

አንበሳ ባንክ አ.ማ በባንኩ ህንፃ ላይ ተቀምጠው የቆዩ እና ከህንፃ ግንባታ የተረፉ አዳዲስ እና ያገለገሉ የተለያዩ መስታወቶች እና አዳዲስ ሴራሚኮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) Invitation to Re-Bid for Social Media Boosting Services 1. AACCSA, established in 1947, is Ethiopia’s leading business membership organization, dedicated to promoting private sector growth through various

The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectorial Associations (AACCSA) Invites Bids for Social Media Boosting Services.

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 08, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. Re Bid-DBE/NCB/G/014/2025/26 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the procurement of Computer

Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of Computer Accessories.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሜንቴናንስ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ እና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡– የሜንቴናንስ መምሪያ 02/2018 E.C በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና

ዮሃም ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ የ3ኛ ደረጃ ተቋራጭ ወደ ሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ የሥራ ታሪክ በውሃ ሥራዎች ላይ ያተኮረ፣ እንደ ሙሉ የድርጅት አካል ለሽያጭ ቀርቧል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርጅት ሽያጭ ማስታወቂያ ዮሃም ኮንስትራክሽን

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የመኖርያ ቤት ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ እነ ዶ/ር ፍቅሩ ገበየሁ (4ሰዎች) እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፖስተር

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ምክር ቤት የ2016-2017 ዓ/ም የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የግልጽ ጨረታ  የአዲስ አበባ

የኮልፌ ቀራኒዮ ቁጥር 1 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ ስራ ማህበር የነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የቤት እድሳት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025)   የህንፃ እድሳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቀራኒዮ ቁጥር 1 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ ስራ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን