Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 27/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ት/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Parking Shade
Government(Dec 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f7babb28-f761-4ebb-b3de-2ddb0568c39f/open Reference
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የካፒታል ማርኬት የህግ አማካሪ ቅጥር አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ (for Hiring a Legal Advisor for Transaction Advisory Services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 03, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ (For Hiring a Legal Advisor for Transaction Advisory Services) ጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/15/2025, ሕዳሴ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር APPF/NCB/02/18 1. በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ዳዊት እና የፍ/ባለዕዳ
Right To Play Ethiopia Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified, and Reputable Printing Service Providers for Printing and Delivery of Storybooks for Target Primary School
Reporter(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። TENDER NOTICE Right To Play Ethiopia
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of Different Items
Reporter(Dec 03, 2025) Invitation to Bid Ref No:- ERCS/GDS/0087/25 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Geotechnical/Soil Investigation Work
Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID(RE-BID)
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅህፈት ቤት የኤሌክትሮኒክስና ተዛማች እቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የባህል አልባሳትና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግዥ ፋን እስከድን ቁጥር ገኢት/ዴ/-252/18 በአብክመ
የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ለሱቅና የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ኪራይ ለመቆጣጠሪያ እና መረጃዎችን በሶፍት ዌር ዲጂታል ለማድረግ የሶፍት ዌር ግዥ በጨረታ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር/003/2018 የProperty Managemente