Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018-2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ በግንባታ ላይ የሚገኝ ህንፃ B+G+7 እና B+G+2 መጋዘን /store/ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No. DBE/NCB/G/10/2025/26 (Re-Bid) 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the Procurement of Supply

Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Supply and Installation of 3 Pieces of Digital Signage Displays for its Head Office and Addis Ababa Districts (Northeast and Southwest).

Reporter(Mar 01, 2026) Capital(Mar 01, 2026) Fortune(Mar 01, 2026) Re-Invitation to Bid Issue Date: March 01, 2026 Questions Due: March 02 to 12, 2026 Answer for all Questions due: March

International Institute of Rural Reconstruction (IIRR-Ethiopia) Invites Bids for the Supply of Vehicle Rental Services (Mark 2 HARDTOP) to Support the MaYEA Program.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለመንግሥት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሣይክሎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018 በደቡብ ም/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018

በደቡብ ም/ኢ ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የእንሰሳት መድኃኒት በዘርፉ ብቁ እና ህጋዊ ከሆኑ ንግድ ድርጅቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 04/2013 በደቡብ ም/ኢ ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018

Immigration and Citizenship Service: የሼድ ጣራ ቆርቆሮ አፍርሶ በአዲስ ኤጋ ቆርቆሮ መቀየር ስራ 01

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/731edbbf-ec12-492f-a874-3cbfc924d6fd/open Reference

Immigration and Citizenship Service: የህንጻ ፓርትሽን ፣ ኤሲ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ስራ

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/423265b5-84aa-48d2-8250-6d3f6fb618e9/open Reference

Ministry of Revenue: LOT-2 የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ (Dire Dawa Branch)

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/74342e7f-36ff-4bf2-9c00-ea26afa4609c/open Reference

የቦታ ስፋት 218 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበባ ታዬ እና በፍ/ባለዕዳ አዲስ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ስ/ከ/ጤ/ጣ/04/2018 በአራዳ/ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎች

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የፀረ-አረም መከላከያ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/08/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የፀረ-አረም መከላከያ ኬሚካሎችን በግልጽ

Wara Jarso Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of the Laga of Jarty Upgrading of a Small-scale Irrigation Project

Addis Zemen(Dec 29, 2025) Invitation for Request for Bid (RFB) Procurement Ref. No.:-ET-ORO-WARA JARSO-FSRP-517023 CW-RFQ/25 1. Oromia Region Northern Shoa