Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወፍጮ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አስቻለዉ

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ እና የጽዳት እቃ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing Consulting Services for the Implementation of the Integrated Advanced Project Management System, Contract Management System and OCR-Based Digitalization, AI-Powered Digital Archiving System, and the Advanced National KPI Management and Data Analytics System (ANKMDAS)

በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና

The Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Agriculture Invites Eligible Bidders to Provide Consulting Services for Technical Assistance in the Development of a Road-Map for the Livestock MRV System Toward the Establishment of a National-level Livestock MRV System

የደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ መገልገያ እና ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1

The Ministry of Innovation and Technology (MInT) in Ethiopia is Seeking an Individual Consultant to Serve as a Procurement Management Specialist for the Digital Ethiopia Foundations Project (DFP)

World Bank(Nov 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። TERM OF REFERENCE (TOR) [CONSULTING

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ስሜነህ እንዳለዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ግዛቸዉ አይኔ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የደብረ ታቦር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር