Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626 /2001 በሰጠው ስልጣን መስረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ መኪና እና መኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡– አግጨ/005/ኦኩስፋ‐2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ FUEL,

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ FUEL, OIL & LUBRICANTS ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Reporter (Mar 07, 2026) INVITATION FOR OPEN BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following Items and Service. No Item Description Bid

National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of Different Items and Service.

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 57977

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Oromia National Regional State Shaggar Institute of Technology Invites Eligible Bidders for the Supply, Delivery, Installation, Commissioning, and Integration of 28 Network Equipment Items with the Existing LAN Setup.

ሱመያ አክስዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን እና በአመቱ የተከናወኑ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በውጭ ኦዲተር አሰናድቶ ማቅረብ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) የውጭ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ሱመያ አክስዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን

Positive Action for Development (PAD) is Looking for a Qualified Supplier to Provide a Specific Batch of Agricultural Seeds and Fertilizers Delivered Directly to Their Warehouse in Addis Ababa.

2merkato.com (Jun 16, 2026) A. INVITATION TO TENDER NFI Items Procurement Reference Number: PAD/025/26 Positive Action for Development (PAD) is

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ጎማዎች፣ ያገለገሉ አሮጌ በርሜሎች፣ ያለገሉ የተለያዩ አሮጌ ባትሪዎች፣ ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች፣ ያገለገሉ አሮጌ ብረት ድስቶች እና ያገለገሉ የፕርንተር ቶነሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 2022 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለውን የድርጅት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ —–ህጻን ቤዛዊት ካሳሁን ሞግዚት ህንጻ ውበት አፈ/ተከሳሽ— አዲስዓለም አዘነ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር

የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት የህግ ታራሚዎች የምግብ እህልና ማጣፈጫ አወዳድሮ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ማ/ፖ/ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት ትዕዛዝ በህግ ጥላ ስር ሆነው በመታረም ላይ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የአስፋልት ኮንክሪት ቱቦዎ እና ሲሚንቶ የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/101/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የአስፋልት፣ኮንክሪት ቱቦዎ እና