Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262727 በ29/03/2017

በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሂሩት ቀለመወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ባንቻየሁ ይርታው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/268348 19/02/2018 ዓ/ም

በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/39773ac8-3a02-4bed-9cef-3f9f9518351b/open Reference Number: WU-NCB-G-0064-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: TCC-NCB-G-De-0035-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Wollo University: የንጽህና መጠበቂያዎች ግዥ ወዩ/ል/ህ/ካ/

Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/56dd1cb0-04c0-4248-af3c-8cbc49593114/open  Invitation to Bid Procurement of Utilities Management Services Procurement Reference No: WU-NCB-G-0159-2018-BID-OpenProcurement

Wollo University: Procurement of Utilities Management Services

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የከባድ ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ እና የጋራዥ አላቂ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለት/ቤት የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት /ቤት ለ2019

የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት በወረዳው ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026)  የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ  ጨረታማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ10/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ

በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣

ኬ.ኤች.ኬ.ዋይ.ኬ. ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታና ድንገተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማስታወቂያ 1. አክሲዮን ማህበራችን የ2018 ዓ.ም የሂሳብ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ