Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1807afca-95fc-427d-9c60-48a54345c72d/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0311-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECCBDBO/NCB/NC/006/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ( ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት)

Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/77c2f50a-ab86-4dca-aa8e-b7d79e1408bd/open Reference Number: WU-NCB-G-0060-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: wu-2018 Procurement Information Procurement Type:

Wollo University: የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ ግዥ (open Biding)

Addis Zemen (Apr 30, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቀጥር 006/2018 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች መወዳደር

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን መግዛት ይፈልጋል

Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a1fccf81-ba36-423d-a2fe-d48730e76f1e/open Lot Information Procurement Reference Number: MInT-NCB-G-0156-2018-PUR Object of Procurement: የፅዳት እቃዎች ግዥ

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ የህዝብ ላይብረሪ ጥገና ስራ፣ የህዝብ ላይብረሪ ዙሪያ አጥር ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ካፍቴሪያ ግንባታ እና የህዝብ ላይብረሪ ጥበቃ ቤት ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ግቢ ማስዋብ ስራ የህዝብ ላይብረሪ ዲጂታል የማስታወቂያ ሰሌዳ ስራ በደረጃ እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ አንድ ብሎክ ባለ አምስት ክፍል እና አንድ ብሎክ ባለ ሦስት ክፍል ግንባታ በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ መገልገያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የእቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 11 ፈሊጶስ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍለ ከታማ የዳለቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፤ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋቱ 347 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሳምራዊት ይፍሩ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እየሩሳሌም ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Three-month-old Bovan Brown Chickens (hens) for Various Zones and Woredas in the Amhara Region.

በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር/ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ግብዓቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) አንደኛ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር -LS/C F/E/D 001/2019 በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር/ፋ/ጽ/ቤት– ለጽህፈት