Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የሎደር እና የግሬደር ጎማ እንዲሁም ካሜራ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት ለማዘጋጃ ቤት

በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴ/ሞ ዕቃዎች እና Pump with Generator በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ በ09 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የ1ኛዙር ግልጽ ጨረታ የመስ/ቤታችን የ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉት ማለትም፣ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የፅዳት

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒዉተሮች፣ ጄኔሬተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ የመሳስሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብሶችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎች ግዥ፣ ህትመትና መፃሐፍቶችን፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት አገልግሎት፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ እንዲሁም የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈሪኒቸር)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ  ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሽንግና ፓኬጄንግ አ.ማ. የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማረሚያ ዓርብ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 33 ላይ ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሽንግና ፓኬጄንግ አ.ማ