Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ዘመን/ማሽን 04/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/14b29323-572b-415d-a34c-dc59f95f5924/open Reference Number: MoR-NCB-NC-0241-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor.ncb.nc.Hawassa.2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ministry of Revenue Hawassa Branch: Procurement of Hotel Service at Arba Minch
Addis Zemen(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የሊበንወርቅ ላሚሶ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ስዩም ወ/ሰንበት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/53248 በ16/1/2013 ዓ/ም
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2 የገበያ ጥናት ትንቢያ ገዥ 1 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውና የ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የውሀ ቱቦዎችን በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ
በልደታ ከፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሴኪዩሪቲ ካሜራ ከነሙሉ ዝርጋታውና ቋሚ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የደንብ ልብስ አወዳድሮ ግዥ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት
በአሽ/ተሸ/ፈ/ቁ//ባለስልጣን አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም በአሽ/ተሸ/ፈ/ቁ//ባለስልጣን
የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ እና የህክምና መሳሪያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ
ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 ዓ.ም የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለገ/ሕ/ሥራ ማህበራት ማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ ጨረታ ማስታወቂያ ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 ዓ.ም የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለገ/ሕ/ሥራ
የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ጥር 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ እና ያልበሰለ እህሎች፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 የኤጄሬ