Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 28/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/690e96f4-380e-427a-86e3-adb9649cc264/open Reference Number: MoR-NCB-G-0283-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor-ncb-g-018-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Revenue Hawassa Branch: Procurement of Spare Parts

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር- ESLSE/P&T/REQ/2026/02255 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የተለያዩ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1b665b75-2df5-4a35-a770-058a8acab0b3/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0301-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 378 ለአንድነት ፓርክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የጥገና እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ትምህርት ጽህፈት ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላላስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የግዥና ንብ አስ/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን

የዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቡርጅ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደርች በያዘነው 2018/2019 ምርት ዘመን ሶያማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበርያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በአማን የሚገኙ የዞን መምሪያ የክላስተር ቢሮዎች ህንፃ ጥገና እና የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የፍ/ሰላም መም/ትም/ ኮሌጅ ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ሰላም መም/ትም/

ቢ ኤ ኤን ዴቬሎፕመንት ሪሰርች ሴንተር ፎር ኤክሰለንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ መገለረገያ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 12, 2025)   ቢ ኤ ኤን ዴቬሎፕመንት ሪሰርች ሴንተር ፎር ኤክሰለንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ