Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በድጋሚ የወጣ ጨረታ የሙዚቃ መሣሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ሲሆን
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c9b8adc-c219-43ed-bb6d-c7ac12b955cb/open Reference Number: DKU-NCB-G-0074-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DKU-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Debark University: Procurement of Laboratory Supply
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018 ዓ.ም. ሎት 1- ለግቢ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ዕፅዋት አትክልቶች እና ተዛማች ዕቃዎች
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for goods & services listed
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የተጋሩ የሰላምና ተሀድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር በ2016 እና 2017 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት ጨረታ አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የተጋሩ የሰላምና ተሀድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር በ2016 እና 2017 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት ጨረታ
United Nations Children’s Fund (UNICEF) Seeks the Procurement of TV Set
Capital(Jan 04, 2026) Fortune(Jan 04, 2026) Invitation to Bid for Procurement of TV set LITB-2026-9202053 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to
በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ግ/001/2018 ዓ/ም በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ ሙሉጌታ
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ
ጉድ ሳማሪታን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2005 ዓ/ም በጀት ሂሳብ አፈጻጸም ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ጉድ ሳማሪታን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ምክንያት ከተለያዩ
Jinka University፡ Procurement of Food Items (injera)
Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c681be6f-e673-4d65-80a7-3603414fe4c3/open Reference
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሸጎሌ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሸ/ጤ/ጣ/02/2018 በጉ ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም 2ኛ ዙር ጨረታ በሎት
ኢትዮ-አፍሪካ የወጣቶች እና አረንጓዴ አሻራ በጎ አድራጎት ድርጅት (Ethio-Africa Youth and Green Legacy Charitable Organization 2017 ዓ.ም. የፋይናንስ ሥራን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የኦዲት ማስታወቂያ ኢትዮ–አፍሪካ የወጣቶች እና አረንጓዴ አሻራ በጎ አድራጎት ድርጅት (Ethio-Africa Youth and Green legacy Charitable
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) ማረሚያ ታኅሣሥ 25 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 45 ላይ በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን