Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 003/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት 1፡-ግማሽ ሊትር የታሸገ ንፁህ ውኃ፤
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውኃ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ባለሙያ የስራ ማስታወቂያ ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን እስከ ሰኔ 2018ዓ.ም በድረስ የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዉጪ
ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም በድረስ የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዉጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Agricultural Transformation Institute Invites Sealed Bids for the Procurement of Small Ruminants (Sheep and Goats) – Lot 01 and Ruminant Concentrate Feed – Lot 02 for the Somali Region of Ethiopia.
Ethiopian Herald (Mar 06, 2026) Invitation to Bid Place and Date: Agricultural Transformation Institute. Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2026-0027 1. The
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-23/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለካፍቴሪያ የሚውል የመገልገያ ዕቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-025/2018 ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለካፍቴሪያ የሚውል የመገልገያ ዕቃዎች አቅርቦት በግልጽ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 035፣036፣037፣038/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ
ኤም.ኤ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኤም.ኤ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ከባንክ የተበደረውን
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የእርሻ መሳሪያ እና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ አንድ ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ቋሚ የቢሮ እቃ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ
Ethiopian Roads Administration: Procurement of Different Types of Bitumen
Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e4038890-0352-463d-b757-bd8add2faa28/open