Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau Invites National Consulting Firms to Submit Proposals for Detailed Engineering Design, Environmental Impact Assessment, Tender Document Preparation, Construction Supervision, and Contract Administration for Trial Bridges and Special Structures in Sedal and Aburhamo Woredas.

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96994

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.151270 በቀን 18/3/2007 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት  ሎት 1. የእንስሳት መድሀኒት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union LL Invites Bids from Eligible Contractors (category GC5/BC 4 and Above) for the Construction of a Fence Located in Gerba Town, Bule Hora Woreda, West Guji Zone.

የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች እና ባጃጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 08, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍባለመበት እነ ዶር አበበ ሐረገወይን እና በፍ ባለዕዳ አንያ ፕላስቲከስ ኃላፊነቱ የተወሰነ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ሐምሌ ወር 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች፣ የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከድርጅቱ የሚወገድ ንብረት የብረት ፍቅፋቂ (ችብስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከድርጅቱ የሚወገድ ንብረት የብረት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በኢቶል (ETOL) በተመደበ በጀት ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ 19 ዴስክቶፕ ከምፒውተሮች፡ 19 ፕሪንተሮች እና 19 ቴሌቪዝኖች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር  DCE/ SF/63/2026፣ DCE/SM/64/2026፣ DCE/SF/65/2026፣ DCE/SF/66/2026፣ DCE/SF/67/2026 እና DCE/ SF/68/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን

ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች የማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያበግዥ መለያ ቁጥር BISC/NCB/Ser/12/2018 ቡሉኮ ጨርታጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች የማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ