Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መገናኛ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የመገናኛ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ

በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ህንፃዎች እድሳት (ጥገና) አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018

The Gambella Rural Roads Authority (GRRA) is Looking to Hire a Construction Contractor to Perform Civil Works on a Rural Road Project

Ethiopian Herald(Nov 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION FOR BID 

The Gambella Rural Roads Authority (GRRA) Wants to Hire a Consultancy Firm to Perform Crucial Pre-construction Services for Two Road Projects

Ethiopian Herald(Nov 20, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION FOR BID  Procurement Reference Number: – GRRA/RCAP-E308-ET/NCB/CONS/2025/01

የደራ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጥገና እና ሀዉልት ለማሰራት ተቋራጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በደቡብ ጎንደር አስተዳደር

የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና ጎማ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ የእቃ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በስሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ

በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒየን ኃ.የተ የድርጅቱን የውስጥ አሰራር በዘመናዊ አሰራር ለማዘመን የወጣ ጨረታ

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የሚጠቀምባቸዉ በመደበኛ በጀት የተለያዩ Anti Virus Software License Renewal፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ እንዲሁም የተሽከርካሪ የንፅህና መጠበቂያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Installation of Hydrological Telemeter Devices for 100 Observing Hydrological Stations in Different Places, for the Effective Monitoring of Hydrological Data Across the Basins

World Bank(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Specific Procurement Notice  Request for