Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ጤናዬ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፈቀደ ለማ መካከል ስላለው
Children Cross Connection (CCC) Invites Sealed Bids from Eligible Contractors for Labor-only Services for Fence Construction in Wolaita Sodo, Southern Ethiopian Region.
Addis Zemen (Apr 10, 2026) INVITATION TO BID Project Name: Children Cross Connection (CCC) Fence Construction Bid Reference No: FC001/2026
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ ፋብሪካ ግብዓቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ፍሬወይኒ መሠረት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሙሴ ሸዋዬ መካከል
የካቲት23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒዩተር እና ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ከአገልግሎቶቹ ተጠቃሚ መሆን ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስቲክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION OF Pp BAG FACTORY) ጥናት እና የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስቲክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር /EEP/DS/06/18 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2017 እና 2018 የበጀት አመት ለሰራተኞቹ ማቅረብ የሚገባውን ቱታ፣ ጋዎን፣ ልዩ ልዩ ዓይነት ጫማዎችና የመፀዳጃ ቤት ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር GN-024/2018 እና G-025/2018 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ
Ministry of Defense: Procurement of Medicine 177
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/008c5b0f-73d7-460d-abc2-9769d06a115a/open Lot Information