Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽና እና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
በሁርሶ የሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የመኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በሁርሶ የሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2018 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Continue Reading በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉመምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ