Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ኮሚሽን ሎት 1 ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ ፣ ሎት

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ እንዲሁም ለሀገረ-ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል 60 ለሰልጣኞች የምግብ አቅርቦት በድጋሚ በማውጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ ሥፍራዎች ካፌዎችንና ሱቆቹን በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየነባር መጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የእድሳት ስራ ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት

ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ- 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ  የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የፎቶ ኮፒ፣ እስካነር እና ኘሪንተር ጥገና አገልግሎት ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EAC 039/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የፎቶ ኮፒ፣እስካነር እና ኘሪንተር ጥገና

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Qualified Local Vendors to Submit Their Interest for Supplier Prequalification for the Years 2026-2029.

Reporter (Aug 19, 2026) EXTENSION OF SUPPLIER PREQUALIFICATION NOTICE 2026-2029 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), one of the 192

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ RDF በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ለግብርና ሴክተር የሚሆን የRDF መድኃኒትና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Immigration and Citizenship Service፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fb02ec3c-6c98-4dc7-994b-255ccf6b626f/open Lot Information

Ministry of Tourism፡ Procurement of Rent Service

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6a1d95d9-1a78-48c6-8ceb-249a1bdc6566/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8acf176d-4afb-4400-af0c-0d5846842d7e/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Cleaning Service

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/22237643-57db-46ff-b22e-a3ab9dffc4f1/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d5d75e0f-f9fa-4cd7-b053-ef6c18707a5e/open Lot Information

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በትምህርት ጽ/ቤት አማካይነት ለሚያሰራው የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል