Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 295/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b17b702e-7433-40a0-af95-64b0a64d9bca/open Reference Number: MoR-NCB-G-0128-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/g/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

የገቢዎች ሚኒስቴር የህትመት ማስታወቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ሎት001/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የንብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍባለመብት ነፃ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ኖቬጋ አግሮ ኢንዱስትሪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉት ለዋናው ቢሮ የአዳራሽ ውስጥ (indoor) እና የድርጅታችን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እንግዳሰው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን ፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ አና አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የግንባታ መሣሪያዎችን ፣ የኤልክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፤ የደንብ ልብስ ፣ የህትመት ስራ ፤ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎችን ግዥ እና የተለያዩ መኪናዎች እና ሞተር ሣይከሎች ጥገና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በመደበኛ አላቂ ቋሚ ፣ የስልጠና እና የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመደበኛ አላቂ ቋሚ፣ የስልጠና

የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– YS/C/d NCB/001/2016 ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SM/66/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ

አዋሽ ባንክ አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/CH/49/2024 ኢንተርፕራይዛችን ለነቀምት ሶጌ ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Camp