Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible General or Building Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for MCH Block Renovation/Construction with Wash Fit at Two Health Centers (Tiergul and Yiryir) in Tiergol Woreda, Nuer Zone, Gambella Region.

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ለሰጠዉ ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘዉን የያዘዉን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠዉ

The Sidama National Regional State Roads Development and Transport Bureau Invites Bids for the Construction of New Roads in Selected Woredas of Sidama Region.

Addis Zemen(Feb 27, 2026) Invitation to Bid The Sidama National Regional State Roads Development and Transport Bureau (SNRS/RDTB), through the

ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ መጠን ያለው (በቁጥር 1000) ጥራት ያለው የውሃ ማጠጫ ጀርዲን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Feb 27, 2026) ለውሃ ማጠጫ ጀርዲን ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ መጠን ያለው (በቁጥር 1000) ጥራት ያለው የውሃ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2018 ዓ.ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቡናና ደን ችግኝ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ ፓሊቲን ቲዩብ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2018 ዓ.ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቡናና ደን ችግኝ ጣቢያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ንቃይ ቆርቆሮ በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ

The Ministry of Urban and Infrastructure Seeks Consulting Firms to Conduct a Community Scorecard (CSC) Survey for the Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP).

Ethiopian Herald(Feb 27, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia The Ministry of

ሐረሪ ሕዝብ ጤና ቢሮ ለጁገል ሆ/ል የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ፣ የክርስቲያን ሥጋ፣ የተጋገረ ዳቦ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የሙስሊም ሥጋ፣ አትክልቶች፣ የታሸገ ውሃ፣ የጤና ባለሙያ አልባሳት ጨርቆች እና ጥራጥሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Pharo Foundation Invites Bids for Professional Legal Services to Facilitate the Liquidation of Shagga Farm.

2merkato.com(Feb 27, 2026) INVITATION TO BID (ITB)BID REFERENCE NO.: PF-ITB-002-2026PROJECT TITLE: Provision of Professional Legal Services for the Liquidation of