Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ጨረታ ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ለመኖሪያ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዙር ……24ኛ የጨረታው አይነት… መደበኛ የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Asset Management”

Addis Zemen (Mar 13, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 ዓ.ም በተፈቀደለት በጀት Electromechanical Toolkit, DC Voltemeter and Soldring Iron ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 ዓ.ም

በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአምባሰል ወረዳ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ተጠቃሚ መ/ቤቶች የተለያዩ አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአምባሰል ወረዳ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ተጠቃሚ

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል እንደዚሁም በጊንጪ ንዑስ የምርምር ማዕከል የሚገኙ ቋሚ ባህር ዛፍ ባሉበት ሁኔታ በየማዕከሉ በተናጥል /በሁለቱም ሳይት ያለውን በአንድ ላይ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02, 07 እና 08 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_ 09/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል