Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ጂፒኤስ ከነገጠማው ግዥ ለመፈፀም በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/በግጨ/19B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለሰርቪስ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ (GPS) ከነገጠማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b66104cd-6187-4c93-a05e-3fb25c36b10e/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0935-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ ባለ ፀጉራሙ /ፈር/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም በጀት በዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ የጨልሾ የእንስሳት

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የግንባታ እና ዙሪያ አጥር ስራ በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Uniforms

Government (Mar 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/19dd267e-dfec-43ec-802e-91ed55d27061/open Invitation to

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ዛላ በርበሬ እና ጎመን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መለያ ቁጥር 01/01/2018 ዓ.ም. አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0377/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/2011

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ዋጋ ውድድር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት

የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት ድሮን ካሜራ፣ ግራፊክስ ኮምፒዩተር፣ የአር6 ሜሞሪ ሪደር፣ ዩፒኤስ፣ ቴራ ማስተር፣ ዴስክቶፕ ኮምቲዩተር፣ Sony 5×5 Card Reader እና ሞተር ሳይክል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት በሁለት ሎት የተከፋፈሉትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ

የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የጋቢዎን ሽቦና ማሰሪያ ሽቦ፣ የውሃ መሳቢያ ሞተር እና የመኪና ጎማ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ የተፈጨ ወረቀት እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የደህንነት ካሜራ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የደህንነት ካሜራ ዝርጋታ ስራዎች እና የኔትወርክ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የኔትወርክ ዝርጋታ ስራዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና የዝርጋታ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል

Mizan Tepi University፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fc06afce-7297-4bcb-a81c-8d6c1fdecc57/open Lot Information