Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Carter Center Ethiopia (TCCE) Invites Sealed Bids for the Procurement of 60 Pieces of Vehicle Tyres (7.5 x 16 with Inner Tube and Flap – Bridgestone Jamal).

The Reporter (Jul 11, 2026) INVITATION FOR BID NCB NO. 020/2026 TCC-E The Carter Center Ethiopia is a non-profit international

Oro-Construction Group (OCG) Invites Eligible Bidders for the Provision of Financial Services to Conduct Reviews of Cash Flow, Payables, and Receivables for Four Subsidiary Companies.

Addis Zemen (Jul 11, 2026) National Compitative BidTENDER Ref. NO. NCB/OCG-08/2018/2026 Oro-Construction Group (OCG) has intended to invite eligible bidders

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ለተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫዎች፣ በኪሎሜትር የሚቀየሩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጌጣጌጦች እና የመኪና ዘይትና ቅባቶች በአንድ ዓመት የሚቆይ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Finchaa Sugar Factory Invites Sealed International Bids for the Supply (CFR Djibouti) of Various Industrial Goods Divided Into 22 Lots.

Ethiopian Herald (Jul 11, 2026) Invitation for International Competitive bid IFB. No. OT/05/2026 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a

ኬኬ ኃላ.የተ.የግል ኩባንያ ባለ 5 ወለል ዘመናዊ ህንፃ አጠናቆ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ ሕንፃውን ለአንድ ተጫራች ማከራየት ይፈልጋል

Addis Lessan (Jul 11, 2026) የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ኬኬ ኃላ.የተ.የግል ኩባንያ ካስገነባቸው ዘመናዊ ሕንፃዎች መካከል የአፍሪካ ገበያ ማዕከል በሆነው

የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 11, 2026) ማስታወቂያ በአፈ ከሣሾች 1ኛ አቶ አለአዛር ደስታ 2ኛ ቄስ ፀጋዬ ደስታ እና በአፈ /ተከሣሾች 1ኛ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/10/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር

የቦታ ስፋት 215 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አደም ሁሴን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኑሪያ ሁሴን መካከል ስላለው

The Afar Pastoralist Development Association (APDA), in Cooperation with Welthungerhilfe/WHH, Invites Eligible Bidders to Supply Motorbikes for the Project ‘Holistically Addressing Agrobusiness in Afar Region, Ethiopia’.