Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-18/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Purchase of Laboratory Chemicals 2.

Engineering Corporation of Oromia Invites Bids for the Purchase of Laboratory Chemicals.

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2010 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት አዘርት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Wonji/Shoa Sugar Factory Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Equipment

Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) Invitation for Bids (IFB) Open Tender RF. No. WSSF/FP/001/2026 Wonji/Shoa Sugar Factory requires purchasing sugar

The Somali Regional State GODE City Finance Office Invites Sealed Bids for the Procurement of Industrial and Local Construction Materials for Various Projects in Gode City, Somali Region, Including Health Centre Expansion, Incinerator, High School Greenery, MAKTAL School Expansion, Fence, Toilet, and Triangle Roundabout.

Arada Sub City Administration Design and Construction Works Would Like To Notify Bid Modification

Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) Regarding newspapercorrection It is known that the Arada sub City Administration Design and Construction Works

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Community Mobile Charger”.

Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድኃኒትና የሕክምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

የይዞታው ስፋት በተነፃፃሪ 28.08 ካ/ሜ የወለሉ ስፋት ደግሞ 34.79 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ቢራራ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ረታ ጌድሮ መካከል ስላለው የፍርድ

ስፋቱ 105.17 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሰች ዝናቡ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘይንያ ኢብራሂም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን እና ፕሮግራሞችን በባለሙያዎች አቀናጅቶ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com (Feb 26, 2026) ለሚመለከተው ሁሉጉዳዩ፡ የቪድዮ ቀረፃ እና ዝግጅት አገልግሎት ጨረታን ይመለከታል ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በተለያዩ ጊዜ