Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ንብረትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ
የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aaef4a12-33e5-4d3b-a1d9-3de76033b6f2/open Invitation to Bid “Procurement of Medical Devices” Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0082-2018-BID-OpenProcurement Category:
Adama Science and Technology University: Procurement of Medical Devices
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል
ጥረት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የሂሳብ ባለሙያዎችን ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሒሳብ አጣሪ ለማወዳደር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጥረት የነበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ አገልግሎት
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ክፍል አንድ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor)
በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ ቦክስ ፋይል ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ማስታወቂያ በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለሙ ደምሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፋንታነሽ ሲሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙት ክፍሎች የጽህፈት መሳርያ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ017/2018 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙት ክፍሎች ከዚህ በታች በሎት
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የነጭ ባህርዛፍ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመምህራን ጋዎን ቲትሮን 6000 ወይም ተመሳሳይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a3171f81-7584-4956-8132-cd4f2985c244/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሃዋሳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሻንሲ ቁጥር HZJ80-0033740 እና የተሸከርካሪ ሞዴል HZJ80L-GCMRS የሚሆን የመኪና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9362a8cc-e866-4629-8972-2dd9ba467200/open Lot Information