Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የመተካት ስትራቴጂ ይዞ እየተገበረ ይገኛል በዚሁ መሰረት ያገለገሉ ስድስት አውቶሞቢል እና ሶስት ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ_02/19 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Aug 16, 2026), Addis Zemen (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የመስክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ያገለገለ መኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ
Amhara Bank S.C. Invites Sealed Bids for the Supply, Delivery, Commissioning, and Warranty Support of Electric Vehicles, Specifically 14 Premium Large Electric Executive SUVs and 126 Executive Mid-Size Electric SUVs.
Reporter (Aug 16, 2026) LOCAL OPEN BID INVITATION NOTICE RETENDER INVITATION FOR THE PROCUREMENT OF ELECTRIC VEHICLES (EVS) Bid Reference
The Organization for Social Services, Health and Development (OSSHD) Invites Qualified Transport Service Providers to Provide 4WD Vehicle Rental Services, Including Drivers and Fuel, for Field Operations in the Amhara and Benishangul Gumuz Regions.
Reporter (Aug 16, 2026) INVITATION TO TENDER FOR VEHICLE RENTAL Organization for Social Services, Health and Development (OSSHD) is an
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር — 01/22/27 የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣
አማራ ባንክ አ.ማ. የጥበቃ ሰራተኛ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት፣ የፅዳትና የተላላኪ ሰራተኛ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመለየት ውል ስምምነት ፈፅሞ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አባ/ግፋማመ/ሀግጨ/025/2026 (1) አማራ ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) የቤቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 01-2026/27 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር