Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2. የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ 1.
የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Interested Bidders to Participate in a Closed Bid Exercise for the Disposal of a Vehicle (Toyota Camry).
2merkato.com (Jun 26, 2026) INVITATION TO BIDDisposal of a VehicleREF. PRO32-3-773-PMU/26-4-1 The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites
የደ/ኢ/ክ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፣ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የማይሰሩ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ድርጅቶች/ ግለሰቦች በአካል ተገኝተው ሰነድ በመወሰድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢ/ክ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፤ ጀነሬተሮች እና
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ ድርጅቶች ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር አ/ቃ/ፐ/006/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሰራተኛ መዝናኛ
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽኖች፣ ፕላስቲኮች፣ የብረት ቀለም /431/ እና ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች ሽያጭ፣ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ፣ ደንደዓ የዳቦ ስንዴ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን በግልጽ
ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፣ መስኮቶች እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበሩ ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፤ መስኮቶች እና
የይዞታ ስፋት 339 ካ.ሜ የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ዳዊት ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ በሱፍቃድ ካሣሁን መካከል ስላለው
Melik Silte’s Farmers’ Cooperative Union is Seeking Sealed Bids from Eligible Grade 2 and Above Architectural and Engineering Consultancy Firms for the Design of a 2B+G+12 Mixed Use Building Complex Located in Worabe Town.
Addis Zemen (Jun 26, 2026) INVITATION TO BID (ITB) FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) To all Consultants of category Grade
የቦታው ስፋት 469 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ ወልደየስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኃይለ
የይዞታው ስፋት 2100 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኑኑ ተሾመ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ገነት ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም