Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ግርማ አንበርብር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት አንበርብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 57623 በ29/10/2010
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Fortune(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for goods & services listed hereunder.
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services
Addis Zemen(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰ/ስ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/ አስ/ር ቡድን 2018 በጀት አመት በወረዳው የመደበኛ
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰ/ስ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/ አስ/ር ቡድን 2018 በጀት አመት በወረዳው የመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሉት የሚሰጡ ብትንና የተዘጋጁ አልባሳት፣ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች አቅርቦት እና ለስትራክቸር የሚያገለግሉ ውጤቶች ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Fortune(Feb 22, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below;
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ
በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፍ/ቤት ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 34 ላይ የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ በቤንች ሸኮ ዞን የሸካ ወረዳ ፍ/ቤት ተብሎ የወጣው በስህተት ስለሆነ ትክከለኛው በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፍ/ቤት በሚል የተስተካከለ መሆኑን ይገልጻል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ማረሚያ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 34 ላይ የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ በቤንች ሸኮ
የወገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወገራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በአምባጊዮርጊስ ዙሪያ ቀበሌ ታቦት ማደሪያ ጎጥ የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ተቋም /FTC/ በደረጃ 7 እና በላይ እንዲሁም ለወገራ ወረዳ እንስሳት ጽ/ቤት በገደብጌ ከተማ እና በኮሴየ ቀበሌ ለአንድ ቀን ጫጩት ማሳደጊያ፣ ለወተት ላም እርባታ የሚሆን ሸድ እና ለዳልጋ ከብት እና ለበግ (ለፍየል) ማድለቢያ የሚሆን ሸድ ግንባታ በደረጃ 9 እና በላይ በመደበኛ ካፒታል በጀት በሙሉ ዋጋ በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወገራ ወረዳ ገንዘብ
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፣ አንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ
በሰሜን ጐጃም አስተዳደር ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት በወረዳው የግንባታ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጐጃም አስተዳደር
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ላፕቶፕ ኮምፒውተር በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና
የወልዲያ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ክላስተር ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የሚዉሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወልዲያ ሙያ ብቃት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት እማሆይ ፍትፍት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያየ ዓይነት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር