Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ ቁጥር 11/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና ለሮሎ አገልግሎት የሚውል ጎማ /23.1R26 Radia Tyre / ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2018 ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎች /መኪናዎች/ ጥገና አገልግሎት እና የደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ገዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

Dashan Breweries S.C. Invites Qualified Research Agencies to Submit an Expression of Interest (EOI) for Providing Market, Consumer, Brand, and Trade Research Services.

Reporter(Feb 01, 2026) EXPRESSION OF INTEREST (EOI) PROCUREMENT OF RESEARCH AGENCY SERVICES Ref. No: DBSC/PD//26 Dashan Breweries S.C. invites qualified

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92

About All Children-Africa (AAC-A) Invites Competent Auditors with AABE Approval to Submit Proposals for Auditing the Organization’s Books of Account for the Fiscal Year Ended December 31, 2025.

Addis Zemen(Feb 01, 2026) Invitation for External Audit Organization: About All Children-Africa (AAC-A) Location: Addis Ababa, Ethiopia Application Deadline: within

የቲም ህፃናት እንክብካቤ ማዕከል የ 2025 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሂሳብ እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የቲም ህጻናት እንክብካቤ ማዕከል በፌዴራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 0195 ተመዝግቦ

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ FUEL, OIL & LUBRICANIS ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አግጨ/005/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2

Mesay Oil General Contractor Invites Sealed Bids for STD and HIV/AIDS Prevention and Control Operations Along the Chida-Sodo and Hossana-Jajura-Gimbichu-Jako Road Projects

Reporter(Feb 01, 2026) INVITATION TO BID Doc No.MOGE-IMS-AOF-019 Issue No 02 Mesay oil General Contractor has entered into contract agreements

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ