Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/022/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 01, 2026) INVITATION TO RE-BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/009/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for the purchase of Supply, Installation Testing
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Supply, Installation Testing and Commissioning Fixed Asset Tag Printer
Reporter (Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /እማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ
አቢሲንያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Venders to Bid for the Supply of Give Away Materials
Addis Zemen (Jun 03, 2026) Invitation to Bid Hibret Bank Bid No. HB/032/2026 S.N Description Unit Quantity 1 VIP Gift
የነዳጅ መቅጃ ማሽን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ምልከታ መ/ቁ 2016/881 አፈ/ከሳሽ፦ ወ/ሮ አሚና መሐመድ አፈ/ተከሳሽ ገነት ፔትሮሊየም (ባለቤት ወ/ሮ ገነት አረጋይ)
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውኃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ጅግጅጋ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ሠመራ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ
የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ ድንጋይ፣ አሸዋ እና ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ቁጥር OR-UEAP/NCB/02/2018 በኢ/ኤ/አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ ገበታ ለሀገር ወንጪ ዳንድ ፕሮጀክት ለሚሰራው የኤሌትሪክ
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን
ከነማ ፋርማሲ የመድሀኒት ቤት እድሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቁ ቁጥር 005/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ