Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣  አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 039፣ 040፣ 041፣042፣043/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Kombolcha Textile Share Company Invites Eligible Bidders for the Supply of 50,000 Kg of Virgin Polyester Fiber.

Ethiopian Herald (Aug 25, 2026) International Bid Invitation BID Ref. No.SPD-18/2018-12 Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested

በአንድ ልብ ለትውልድ የሕፃናት የሴቶች እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት የ2018 ዓ.ም. የሥራ ዘመን ለኦዲት ሥራ ብቃት ያላቸውን ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአንድ ልብ ለትውልድ የሕፃናት የሴቶች እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን

የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2018 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚከተሉትን

በቢሾፍቱ ከተማ የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር በ2019 በጀት አመት የቁጠባ ቤቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአጋሮ ከተማ አስተዳደር በ2019 በጀት አመት የቁጠባ ቤቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት

Ethiopian Airlines Group (ETG) is Inviting Bids for the Selection of Potential Suppliers for Minced Meat and Goulash (Yewete Siga) for the Hawassa Pilot Training School (PTS) Cafeteria on a Contractual Basis.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና እስፔር ፓርቶችና የእንሰሳ መድሀኒቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Agricultural Transformation Institute (ATI) South Center Invites Sealed Bids for the Procurement of Chicken Feed, Specifically Pullet Feed (Grower), Pullet Feed-Layer, and Layer Feed (Supper Phase).