Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar (ECC-SDCBOH) Invites Bids for the Supply and Delivery of a 9.6kw Solar System in Chiro Woreda, Lalu Kello Site, and the Supply and Installation of a 15kw Solar System in Doba Woreda, Dalota Kebele, as Well as the Procurement of Gs Pipes.

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0115/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በሎት 1. የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ በሎት2. የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ለፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ለማሰራት የእጅ ዋጋ እና ማቴሪያልን ጨምሮ ጥቅል ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2. የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት4.

የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Interested Bidders to Participate in a Closed Bid Exercise for the Disposal of a Vehicle (Toyota Camry).

2merkato.com (Jun 26, 2026) INVITATION TO BIDDisposal of a VehicleREF. PRO32-3-773-PMU/26-4-1 The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites

የደ/ኢ/ክ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፣ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የማይሰሩ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ድርጅቶች/ ግለሰቦች በአካል ተገኝተው ሰነድ በመወሰድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ ድርጅቶች ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር አ/ቃ/ፐ/006/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሰራተኛ መዝናኛ

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽኖች፣ ፕላስቲኮች፣ የብረት ቀለም /431/ እና ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች ሽያጭ፣ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ፣ ደንደዓ የዳቦ ስንዴ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥና መግዛት ይፈልጋል

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፣ መስኮቶች  እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበሩ ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፤ መስኮቶች  እና

የይዞታ ስፋት 339 ካ.ሜ የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ

Addis Zemen (Jun 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ዳዊት ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ በሱፍቃድ ካሣሁን መካከል ስላለው

Melik Silte’s Farmers’ Cooperative Union is Seeking Sealed Bids from Eligible Grade 2 and Above Architectural and Engineering Consultancy Firms for the Design of a 2B+G+12 Mixed Use Building Complex Located in Worabe Town.

የቦታው ስፋት 469 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ ወልደየስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኃይለ

የይዞታው ስፋት 2100 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኑኑ ተሾመ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ገነት ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም