Re-Invitation Tenders in 2021
2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቄስ አሰፋይፍሩ እና በፍ ባለዕዳ እነ ዳኛቸው ይፍሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bahir Dar University: Procurement of Medical Supplies
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2fc5dc4d-5706-4958-aac8-3781c5daa751/open Lot Information
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፣ የጎማና ከለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደምብ ልብሶችን፣ ግንባታ አቃዎችን፣ የቴክኒከና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት
በሃገር መከላከያ ሚኒስትር በሜናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ፣ ለስልጠና አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ግዥ፣ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችና አላቂ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-01/2019 በሃገር መከላከያ ሚኒስትር በሜናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለስራ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በደቡብ ኢት/ያ ከልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ነጭ ሼራ ድንኳን ከነስቴጅ እና ፕላስቲክ ወንበሮች ኪራይ፣ የመድረክ መሪ ከነሙሉ ሳውንድ ስይስተም እና የእንስሳት ዲቃላ ቁሳቁሶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ያ ከልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2019
የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የሚዉል የፅዳት እቃ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የወርክሾፕ አላቂ፣ ብረታብረትና ሌሎች የምርምር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የሚዉል የፅዳት እቃ፣
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፣ የተለያዩ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክል፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ ቤታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2019 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 የበጀት
በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት እቃዎች፣ፈርኒቸሮች፣ኤሌክትሮኒክስ