Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈደፀቅጊ/ግንባታ /001/2018 (በድጋሚ የወጣ) የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ልዩ ልዩ

የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሰች ዝናቡ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘይንያ ኢብራሂም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW PLC) Invites Bids for the Supply of PVC Resin (300MT), HDPE Raw Material (200MT), and Rubber Seals (3100 Pcs).

Ethiopian Herald (Apr 10, 2026) INVITATION FOR BID 3rd GIW-26-2025/2026, 3rd GIW-27-2025/2026 and 3rd GIW-29-2025/2026 Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰርካለም ባዬ እና የፍ/ባለዕዳ በረከት በለው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሐና ጀማነህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አለሚቱ አበራ መካከል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር–ሻሽ /4220/18 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩ

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Purchase of 2019 E.C. Agenda, Paper Bags, and Various Promotional Materials.

Addis Zemen (Apr 10, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02449 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ

The Finnish Refugee Council (FRC) Invites Bids for the Supply and Delivery of a New Electric Vehicle with Specific Technical Specifications.

Addis Zemen (Apr 10, 2026) Invitation to Bid (IFB) Company Name: Finnish Refugee Council Procurement Procurement of Electric Vehicle Introduction