Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ  የወጣ  የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ

እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፒክአፕ ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026) 1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሾች 1. አማረች ተፈራ 2. ሕጻን ጽዮን ዳንኤል እና በአፈጻጸም ተከሳሾች

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሶስት አመት ማከራየት ይፈልጋል

MINISTRY OF AGRICULTURE WOULD LIKE TO NOTIFY BID AMENDMENT ON BID CLOSING DATE

Ethiopian Herald (Jul 03, 2026) AMENDMENT/EXTENSION OFBID CLOSING DATE The Ministry of Agriculture wishes to notify all prospective bidders regarding

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የአንደኛ ደረጃ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አራጋው ዘዋለ እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ላቄ ስጦታው መካከል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Compound Light Pole & Lighting Fixture ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/90/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አውራጅ እና ቤተሰቡ የቡና ማጠቢያና

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026)  የጨረታሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001 ፣002፣003፣004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ታምራት ጥላሁን እና የፍ/ባለዕዳ እነ መ/ር ደባሱ ሰውነት መካከል ስላለው የፍርድ

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንዱስትሪያችን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ማንኛውም