Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ አግደው እና የፍ/ባለዕዳ እነ እስክንድር ሽመልስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/314741 በ13/05/2016 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f37ec28a-1dee-4753-a22e-a1ed91b244bf/open Reference Number: ECC-NCB-G-0304-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: KBO/NCB/G/43/2018/Bid Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Customs Commission Procurement of የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ኮምቦልቻ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College:procurement of Medical Equipment For Abet Hospital(B)

Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bb9f3e63-a13c-4ede-814e-8cd3a5ea62a6/open Lot Information Procurement

Federal Supreme Court: የመዝገብ መያዣ ቦርሳ ደረጃውን የጠበቀ

Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c4ecc853-097c-40ca-b543-2c355e4ec7ef/open Lot Information Procurement

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ: አሸዋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

አጀንታ ፈሳሽ ፀረ-ተባይ

Government(Nov 29, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/25696ab3-502b-486b-9c6e-c2f7e181f32d/open Lot Information

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግዥ/ንብ/አስ/004/2018 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Supply, Camera and LAN Installation Service FOR ADAMA CUSTOMS BRANCH OFFICE

Government(Nov 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/48fdcc01-2ab4-4642-b876-9d8698391cae/open Reference

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ደቡብ ቅ/ጽ/ቤት/002/2018 የአዲስ አበባ ቤቶች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የስካቫተር ማሽን መለዋወጫ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል