Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድ ክሩሰር እና
የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና 1 (አንድ) ኒሳን ፓትሮል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ03/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Nov 17, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ስሜነህ እንዳለዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ግዛቸዉ አይኔ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የደብረ ታቦር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር
በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1 ዩኒየኑ
በምዕራብ ጎጃም ዞን የሰሜን አቸፈር ወረዳ የሊበን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ/ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም የመኪና መለዋወጫ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7afddc2c-8ccf-4587-9f7e-34a2fc05303f/open Reference
The Gambella Rural Roads Authority (GRRA) is Seeking Qualified Engineering Consultants to Plan, Design, and Manage the Operational Blueprint for Two New Trail Bridges and the Roads that Lead to Them, Which Are Vital for Improving Rural Connectivity Across the Rivers in the Gambella Region
Ethiopian Herald(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION FOR BID Procurement Reference Number: CONS/2025/03GRRA/RCAP-E308-ET/NCB/ 1.
መገናኛ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመገናኛ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ
በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ህንፃዎች እድሳት (ጥገና) አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018