Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሠነድ ቁጥር፡- ልዲቁኮ-11/2018 ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡- 1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 67 ዴስክቶፕ

ልሕቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ 13/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ polyethylene terephthalate) plastic case(

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣ ሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ Polyethylene Terephthalate) Plastic Case (ጥሬ ፕላቲክ)፣ ኮስሞቲክስ እና Fabric Rope በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የሁለተኛ ዙር ሀራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ጥር 103/1990 መሰረት

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፈርኒቸር፣ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል አገልግሎት የሚውል የፈተና

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት እና እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Benishangul Gumuz Regional State, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Services for a Feasibility Study and Detailed Design of the Yemba Sisim Irrigation Scheme in Asosa Zone, Abramo Woreda.

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የባህር ዛፍ ድብልቅ ግንዲላ እንዲሁም የ”Grevillea Robusta” እና የባህር ዛፍ ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ጽ/ቤት የወረዳው የሠራተኞች የሻይ ክበብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ጽ/ቤት የወረዳው የሠራተኞች የሻይ ከበብ በግልፅ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለትምህርት ቤት የሚሰጥ የተለያየ አይነትና መጠን ያለው ለስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጎማ፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት፣ የአጎበር ቁርጥራጭ ጨርቅ፣ ቁርጥራጭ በረታ ብረቶች እስክራፕ እና በፋብሪካ ግቢ በበፈር ዞን ውስጥ የሚገኙ የግራር እና ሌሎች ዛፎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የገስጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ 02/መ/ኮ/ጉ/ቢሮ/05/2018 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 በጀት

The Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Bids for the Procurement of Various Automobile Hybrid Vehicles.

Addis Zemen(Jan 31, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title:_

ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጽህፈት መሳሪያ መገልገያ፣ የፕሪንተር ቀለም እና የኮፒ ማሽን ቀለም ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በአገር

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ምስራቅ/ቅ/ጽ/ቤት 003/2018 በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1፡ ቋሚ እና