Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid  የግንባታ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0864-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የእንስሳት መድሀኒት፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የባብጫ ወንዝ የካናል ጥገና እንዲሁም የስፖርት ሜዳ ለማስተካከል የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የደን ዘር፣ የአትክልት ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ እንዲሁም ፖሊቲሊን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት

የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጅኤስ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና ኤችዲፒ መገጣጠሚያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት1.

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ለድልድይ እና ኮሪደር ግንባታ የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን ማለትም ስሚንቶ፣ የተለያዩ የግንባታ ብረታ ብረቶች እና የግንባታ አሽዋና ጠጠር  በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

G+3 ህንፃ ፎቅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ የዳ/ኃ/የተ/የገ/ቁ/ብ/የህ/ሥ/ማህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን አንዳለው 2ኛ እቴነሽ ፍቃዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ

G+4 ህንፃ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ የዳ/ኃ/የተ/ የገ/ቁ/ብ/ የህ/ሥ/ ማህ እና አፈ/ ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን አንዳለው 2ኛ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የልብስ ስፌት ማሽን እና ለልብስ ስፌት የሚሆኑ እቃዎችን ባሕር ዳር፣ ባሕር ዳር ዙሪያ፣ ሊቦከምከም፣ ደሴ፣ መቄት፣ ጎንደር እና ደባርቅ ድረስ ለማድረስ ያለውን ትራንስፖርት ወጭ ጨምሮ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ጢስ እሳት ዉሀ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሚክስሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ጢእ/አካ/01/2026 ኩባንያችን ጢስ እሳት ዉሀ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሚክስሮችን