Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/024/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ 05/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለቤተሰብ ፍጆታ እና ፋሚሊ ቢዝነስ አገልግሎት የ3 ወር እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎች፣ ባለ50 የዶሮ ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መጠቀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hawassa University: Procurement of Construction Materials
Government (Jul 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/26aa145f-16e0-4f34-8f99-4e558cf111c1/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Construction Materials
Government (Jul 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/444781a8-aa37-44d9-b203-4c5f39ed0b50/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Jul 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fe0fe89c-0904-47ec-85f2-35ab0caca694/open Lot Information
ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jul 08, 2026) አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዕቃዎች መመልከቻ ጊዜ ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነድ መግዣ ጊዜ ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም የጨረታ ዕቃዎች መገኛ ቦታ አይሲሲ መጋዘን የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Printing Services
Government (Jul 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad415471-07f3-4d6c-8a80-df284f331dfe/open Lot Information
Cordaid Ethiopia Invites Sealed Bids for the Purchase of Used Tires (76 Pieces) and Used Batteries (10 Pieces) on an ‘as-is, Where-is’ Basis.
Reporter (Jul 08, 2026) RE-ADVERT FOR THE SALE OF USED TIRES AND BATTERIES Tender No. 007-006/2026 Cordaid Ethiopia hereby invites
ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ጎማዎችንና ባትሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውና ብቁ ተጫራቾች በታሸገ ፖስታ የዋጋ ማቅረቢያቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛል
Reporter (Jul 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ጎማዎችና ባትሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ 007-008/2026 ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ጎማዎችንና
ገበያ ዴቨሎፐርስ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 08, 2026) ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ተቋማችን በሥራ ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ
ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ድርጅት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/044/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን