Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አገልገሎት የሚውሉ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ከአረርቲ 01 ቀበሌ ቡልጋ በር ጣይቱ ቤት አካባቢ 2011 ምሪት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ 5.86 ኪ.ሜትር ርዝመት በ10ሜትር ስፋት እና የዲች ግንባታ 800 ሜትር ርዝመት ያለው ሥራ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሸሽጓ ቢሆን እና በፍ/ባለዕዳ እነ እሱባለው ሀጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/322223

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ይፈልጋል

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/755b04ba-463f-47f6-8f05-7ce9f9fe3d3a/open Reference Number: ECC-NCB-G-0414-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G-008.01-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች የንፅህና መጠበቂያ የልብስ ሳሙና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሃ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የህትመት ዓይነቶችን ለማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የተለያዩ ህትመቶችን ለማሳተም የወጣ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/18/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የምሥራች ገ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ እሸቱ ገ/መስቀል

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቤዛዊት ስሜነህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሙሉነሽ እጅጉ መካከል ስላለው

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ እና በፍ ባለዕዳ ወ/ሮ ጥሩነሽ

Dan Church Aid (DCA) Invites Interested, Competent, and Reputable Firms to Participate in a Procurement Procedure to Establish a One-year Framework Agreement for the Provision of Corporate Taxi Services.

የፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት በገዶ መደበኛ ፕሮጀክት ላይት የሚገኙ የግንባታ መሳሪያዎችን እና የፕሮጀክት ንብረቶችን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ገዢዎች በክብር ይጋብዛል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የመሣሪያ እና የፕሮጀክት ንብረት ሽያጭ ማስታወቂያ የፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት በገዶ መደበኛ ፕሮጀክት

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባሕርዳር በሚገኘው ዋናው ግቢ ስቶር እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ስቶር የሚገኙ ያገለገሉ ጎማዎች እና የቅየሳ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁጥር 48/2018 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባሕርዳር በሚገኘው ዋናው ግቢ ስቶር እና ፕላስቲክ