Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስህን ወንድማገኝ እነ ወ/ሮ ኤልሳቤት ያቆብ ወንድማገኝ መካከል ስላለው

Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurements of UPS (Uninterrupted Power Supply)

Government(Nov 22, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e9efdebb-0c86-45dc-b371-09f7ec74d966/open Reference

የቢሮ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች እና እስቶቭ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ዳዊት ኃ/ሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳ ኦኤም ኮንስልቲንግ እና

Wonji/Shoa Sugar Factory Invites All Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Tender for Various Materials

Ethiopian Herald(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Wonji/Shoa Sugar Factory Open Tender RF. No.WSSF/FP/006/2025 1. INTRODUCTION:

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ የኤለክትሮኒክስ ዕቃ እና የሐር ልማት ቁሳቁስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ያገለገሉ የወንዶች የጸጉር ቤት እቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ/ማ

የተለያዩ ያገለገሉ መደገፊያ ያለው የፕላስቲክ ወንበሮች ተሽከርካሪ ወንበር የሥራ ጠረጴዛ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ ቴዎድሮስ ንብረት መካከል

የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት የገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና በፍ ባለዕዳ እስጢፋኖስ ታደሰ

ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሊገዙ በጀት የተያዘላቸው የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ተቋማችን ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሊገዙ