Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission Kombolcha Branch Office፡ Procurement for Spare Parts /ዶዛን ፎርክ ሊፍት/

Government(Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/06caed03-0828-4427-bbea-156e68514e9f/open Reference

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች መዝናኛ ክበብ ለምግብ ቤት አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል

ኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን ለፕሮጀክቱ ተሳታፊዎች የሥራ ማስጀመሪያ ካፒታል በዓይነት ለማቅረብ የተለያዩ የቤት እንስሳትን በዘርፉ ከተሰማሩና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ አቅራቢዎች በሀገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሰላም የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋም (አ.ማ) ለተለያዩ ቢሮዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ከህጋዊ ንግድ ድርጅቶች/ ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ሰላም የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋም (አ.ማ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን እና በአካባቢው የሚገኝ ማይክሮ

በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት በደልባ ቀበሌ ህፃናት ሞዴል ቅድመ አንደኛ ትም/ት ቤት ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት መተባበር የመ/ደ/ት/ቤት የተለየዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየመተባበር የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለተኛ ዙር ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 6212)-የጨረታ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix Cupboards ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/30/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply