Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በካርታ ቁጥር 57/2007
ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያላቸውን እቃዎች እና አገልግሎቶችን ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎችን የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጎተራ ማሳለጫ/ግልጽ/ጨ/02/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብ.ግ.ታ 01/2019 በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) በግልፅ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በካፒታል በጀት ለሶላር ሲስተም የሚያገለግሉ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2019 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በካፒታል በጀት ለሶላር ሲስተም የሚያገለግሉ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልጽ
Catholic Caritas Ethiopia – Harar (CCE – Harar) is Seeking Bids for the Supply and Installation of Solar Pumping Systems in the Somali Regional State, Tulu Guled Woreda, Gali Kebele.
2merkato.com (Sep 08, 2026) Invitation to Open BidFor Supply and Installation services of 1.1kw & 2kw solar pumping System Catholic
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019
ወገን የሕጻናት እና እናቶች መርጃ ድርጅት እ.ኤ.አ 2026 የበጀት ዓመት ሒሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ ወገን የሕጻናት እና እናቶች መርጃ ድርጅት በኢፊዲሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ፈቃድ ቁጥር
The Amhara Development Association (ADA) is Seeking Eligible and Legally Licensed Bidders for the Procurement of Enterprise Resource Planning (ERP) Software.
Bekur (Sep 07, 2026) Open Tender Notice for the Procurement of ERP Softwar. The Amhara Development Association (ADA) is a local