Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Gambella People’s National Regional State, Office of the President and Cabinet Affairs, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids for the Construction of Two Road Projects: Kuach-thiang to Dual-Puar (Jikow Woreda) and Udick to Udak (Dimma Woreda).

Jhpiego Ethiopia Invites Bids for the Rental of a Warehouse with a Capacity of 100-120 M2.

Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO BID Warehouse Space Rental Invitation to Bid No. 007/2026 Jhpiego Jhpiego, an affiliate of

Tsehay Insurance S.C. Invites Qualified Suppliers to Bid for the Installation of Neon Light Signage at its Addis Ababa Premises.

Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO OPEN TENDER Tender No.: TISC/HRPA/15/2026 Tsehay Insurance S.C. hereby invites qualified and experienced suppliers

ፀሐይ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) የጨረታ ቁጥር፡ ፀባ/06/2025-26        የተሸከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ.

Addis Ababa Road Authority፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0c9c7142-a5d0-4304-afa6-25cf97c02ae9/open  Invitation to

Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Electronics Equipment

Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9dbc591b-533a-47cd-9a23-101dcc626659/open  Invitation to

የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የህክምና እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 5/2018 የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎቱ የተገለፀውን፡ ሎት

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር የእስቴሽነሪ እቃዎች እና የፋንውቴን ስራ ከነማቴሪያሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር የእስቴሽነሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1

ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ የከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች የመለዋወጫ ዕቃዎችን ባላቸው መለያ ቁጥር (Part Number) መሠረት አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ ሞዴላቸው ቮልቮ ሞዴል FH64R የተሰራበት ዘመን እ.ኤአ 2010 ለሆኑት