Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 06, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የቡና እርሻ ሽያጭ እና በተራ ቁጥር 2 ላይ የተገለፀው የተመለከተው ንብረት ከዚህ በፊት በቅጽ 30 ቁጥር 2600 በቀን 21/07/2017 ታትሞ በነበረው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጣ ቢሆንም ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ስህተት ስላለው በዚህ ማስታወቂያ መስተካከሉን ያስታውቃል

Reporter (Apr 06, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንከ አ.ማ የሰጠ ብድር በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 መሰረት በተሰጠው ሥልጣን ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ከባለ 3 እና ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ለማግኘት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Reporter (Apr 06, 2025) በድጋሚ የወጣ የሆቴል ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ከባለ 3 እና ከባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ለማግኘት በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማወዳደር

ንስር ማይከሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ በሰንጋ ተራ የጋራ መኖሪያና ንግድ ቤቶች አካባቢ የሚገኙ ሁለት የንግድ ቤቶች (ሱቆች) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2025) Reporter (Apr 06, 2025) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ንስር ማይከሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ በሰንጋ ተራ የጋራ መኖሪያና ንግድ ቤቶች አካባቢ የሚገኙ እና

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች