Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፈለገ ህይወት የቅ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በፀደቀው በጀት ለመምህራንና ሰራተኞች የት/ቤቱ የሻይ ክበብ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የክበብ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/ 2018 ዓ.ም በፈለገ ህይወት የቅ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም

የቦታው ስፋት 377.5 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እጸገነት ልሳነወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ ይመስገን ልሳነወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታ ስፋት 467.24 ካ/ሜ ስፋት ያለው ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ዳንኤል ፈቃዱ እና በፍ/ባለዕዳ ብዙነሽ ደበሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የመሰረተ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ከ2019-2021 ዓ.ም ሂሳብ ምርመራ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለ3 አመታት ሂሳብ ምርመራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የመሰረተ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ከ2019-2021 ዓ.ም ሂሳብ ምርመራ የውጭ ኦዲተሮችን

የጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በሲዳማ ክልል ሐዋሳ፣ ሐዋሳ ዙሪያ እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ወረዳዎች ላይ ለሚተገብራቸው ፕሮጀክቶች የግብርና ምርቶች፣ ዘሮች፣ እንሰሳቶች፣ የህክምና ቁሳቁሶችና ድምፅ/ሚዲያ መሳሪያዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግሉ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018/19 ድርጅታችን የተለያዩ ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግሉ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/78c329b2-53ef-4720-9fca-06e83afce081/open Lot Information

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Brochures

Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/09881621-5e33-40ed-b77e-5daee29ed3bd/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Supplies

Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5a1bfc61-fb1f-4bb7-b06c-30166c459341/open Lot Information