Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/851f6baa-72aa-435a-a867-1a913d87f4e7/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0665-2018-PUR Object of Procurement: ውሃ በቦቲ አቅርቦት በባለ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ውሃ በቦቲ አቅርቦት በባለ 13,000 ሊትር Re-Bid

Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በዘመን ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን ምስራቅ አማራ ማስ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው ለእሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳንተሪ እቃዎች አቅርቦት እንዲሁም የገጠማ ስራዎችን

በዘመን ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን ምስራቅ አማራ ማስ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው ለእሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሳንተሪ እቃዎች አቅርቦት እንዲሁም የገጠማ ስራዎችን ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በነጠላ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Government(Feb 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/11a24ef9-8e2b-40ca-88b0-5707b447e5bd/open Reference Number: AAU-NCB-G-0084-2018-BID-Open Lot Reference: AAU/NCB/CCDDFSOC/18/26 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Addis Ababa University:Re-bid for Procurement of Supply and Implementation Core Connectivity Devices and Distribution Facilities for School of Commerce (Main Campus)

አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ጓሮ አትክልት ዘር አይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 331 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰላማዊት ፀጋዬ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ራሄል ጸጋዬ ሀብቴ መካከል ስላለው የፍርድ

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህትመት ስራ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ማረሚያ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ብስክሌት እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ብስክሌት እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል