Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሱታና የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተለያየ መጠን ያለው ብሎኬት፣ አሸዋ ፕሌቶች (ብረትና ጆ ቮልት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም ሱታና የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ግንባታ

የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ነጭ ጤፍ፣ ምጥን በርበሬ፣ የባልትና ውጤቶች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ እና የፊኖ ዱቄት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በጸጥታ ስራ ላይ ለተሰማሩ የሰላም አስከባሪ

Arbaminch University፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9512eaaa-bad5-4c29-9b50-7f2338364103/open Lot Information

National Intelligence and Security Service፡ Procurement of Construction Materials

Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/25dbba36-b6fe-420f-8899-c9fc146fe73d/open Lot Information

Ethiopian Civil Aviation Authority: Procurement of Food and Beverages

Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7cefbe17-7a72-4293-8168-e97cc2abc143/open Lot Information

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እሱባለው ፈቃዱ እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ አድማስ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ በእንጅባራ

Ministry of Trade and Regional Integration: Procurement of Office Equipment

Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1c34a4b7-5f3c-4681-bc48-d14a750141d1/open  Invitation to

የምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የመኪና የጭነት ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት አመት ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት