Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Dec 20, 2025)   Invitation to Re-Bid (ITB) Addis Ababa City Administration Labor and Skill Bureau Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP) Subject of procurement: – procurement

The Addis Ababa City Administration Labor and Skill Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Hotel Service Four Star in Adama City and Hotel and Resort Service Four Star in Bishoftu City

Addis Zemen(Dec 20, 2025)   ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/ዕግ_02/18 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሎት 1፡– የከባድና ቀላል ተሸከርካሪ ጎማ ግዥ፣ ሎት 2፡– የተለያዩ የኮንስትራክሽ እቃዎች፤ ጋቢዮን ቦክስ ሎት

አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ ጎማ ግዥ፣ የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ጋቢዮን ቦክስ፣ ጅኦምብሬን እና የውሃ እቃዎችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ፓምፕ እና ጀኔሬተር በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 20, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/356edc91-6d04-45cb-8605-262233911410/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0054-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሱፐር

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፡ የሱፐር ማርኬት ጋሪ (Cart) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Unilever Manufacturing PLC is Currently Looking for a Potential Key Distributor in Addis Ababa to Serve Modern Trade (supermarkets) Pharmacy and Cosmetics Stores in Addis Ababa

የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለቆላና መስኖ ጽህፈት ቤት የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማዉጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 8/2018 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

ሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሲዳማ ብሔር ባህላዊ አልባሳት፣ የመድረክ ስቴጅ ኪራይ እና ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ጎማ ከነከመነዳሪያቸው፣ ሲሚንቶ፣ የተለያዩ ብረቶችና እና ሌሎች ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራክ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች 1ኛ አቶ መሰለ ገዴቦ 2ኛ አቶ ዘነበ ብርሃን የፍ/ባለዕዳ ፋራት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል

Salale University: Procurement of Printing Service

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/94fcbba8-7cbf-4079-a4d2-6f35a09315de/open Reference

The Federal Democratic Republic of Ethiopia Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites All Interested Bidders to Submit Their Bids for the Medical Supplies, Chemicals and Reagents

Addis Zemen(Dec 29, 2025) INVITATION FOR BIDS (IFB) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN PHARMACEUTICALS SUPPLY SERVICE (EPSS) Procurement of

The Lutheran World Federation (LWF) Ethiopia is Pleased to Invite Eligible Service Providers to Submit Their Quotation for the Supply of Tracksuit

2merkato.com(Dec 30, 2025) INVITATION TO BIDFOR SUPPLY OF TRACKSUITS REF: 19-4845 The Lutheran World Federation (LWF) Ethiopia is pleased to

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Pure Electric Mid-Bus and Mini-Pick Up

Ethiopian Herald(Dec 28, 2025) Invitation to National Competitive Bid Floating Date: As of Jan 8, 2026RFQ No.  4279618 & 4279619